Playlist Videos
ቪዲዮ
ጊዜውን የሚመጥነው የአቦል ቲቪ አዲሱ ቴሌኖቬላ “ጊዜ”
በአንድ ወቅት እጅግ የተከበረ ባለሀብት የነበረና ባልሰራው ወንጀል 20 ዓመታትን በእስር ያሳለፈውን ገጸባሕሪ ጀምበሩን ታሪክ ይተርክልናል።
ቪዲዮ
በሰኔ ወር ሁሉም ትኩስ፣ ሁሉም አዲስ - አቦል ቲቪ
አፋፍ እና ጊዜ የተሰኙትን አጓጊ ቴሌኖቬላዎችን በጉጉት ይጠብቁ።
ቪዲዮ
ጀምበሩ ከእስር ቤት ይፈታል – ጊዜ
ጀምበሩ ባልፈጸመው ወንጀል ይታሰራል። ከ20 አመት በኋላ ከእስር ቤት ይፈታል።
ቪዲዮ
ጀምበሩ እና ልእልና ይገናኛሉ – ጊዜ
የጀምበሩን መፈታት የሜላት ወንድንም ይሰማል። ሰናይት ልጆቿ ከጀምበሩ ጋር እንዲገናኙ አትፈልግም።
ቪዲዮ
ጀምበሩ የድሮ ቤቱ ይመለሳል – ጊዜ
ጀምበሩ፣ ከሰናይት እና ጌታቸው ጋር መኖር ይጀምራል። ህሊና፣ ጀምበሩን ታፈላልገዋለች።
ቪዲዮ
ልእልና ለአባቷ ትጨነቃለች – ጊዜ
ሰናይት፣ ጀምበሩን ከልእልና ትደብቀዋለች። ኤፍሬም ቤቱን ከተሸገር ይቀማል።
ቪዲዮ
አቤል ስለ ጌታቸው ያውቃል – ጊዜ
ምዕራፍ የአክሲዮን ድርሻውን መሸጥ ይፈልጋል። ሰናይት ስለጀምበሩ ትክክል ያልሆነ እውነት ታምናለች።
ቪዲዮ
ጀምበሩ የሚረዳው ሰው ያጣል – ጊዜ
ሰናይት ስለድሮ ህይወታቸው ጀምበሩን ትጠይቀዋለች። ምዕራፍ ችግሩን ለልእልና ለማስረዳት ይሞክራል።
ቪዲዮ
ምዕራፍ የአክሲዮን ድርሻውን ለመሸጥ ይሞክራል – ጊዜ
ልእልና፣ ጀምበሩን ቤቷ ትጋብዘዋለች። ምዕራፍ የአክሲዮን ድርሻውን ለመሸጥ ይሞክራል።
ቪዲዮ
ልእልና እና ጌታቸው ይጣላሉ – ጊዜ
ሰናይት የልእልና ቤት መሄዷ ከጌታቸው ጋር ያጣላታል። ታሪኩ ጀምርበሩን ያፈላልጋል።
ቪዲዮ
ምዕራፍ ሚስቱን ከቤት ያባርራታል – ጊዜ
ጌታቸው የጀምበሩን ወንድም ቤታቸው እንዲኖር በመፍቀዱ ሰናይት ትናደዳለች። ጀምበሩ አቡሽን ለመንከባከብ ይሞክራል።
ቪዲዮ
ጀምበሩ እስርቤት ይገባል – ጊዜ
ልእልና፣ ጀምበሩ ጸሀፊውን ይወዳት ነበር ብላ ታምናለች። ህሊና ጀምበሩን ከእስርቤት ለማስለቀቅ አትረዳውም።
ቪዲዮ
ጀምበሩ ከእስርቤት ይፈታል – ጊዜ
ተሸገር የጀምበሩን መታሰር ይሰማል። ምዕራፍ ከጀምበሩ ጋር ይጣላል።
ቪዲዮ
ምዕራፍ ሰላምን ለማስፈራራት ሰዎችን ይልካል – ጊዜ
ተሸገር ጀምበሩን መርዳት ይፈልጋል። ህሊና ስለ አለም ማወቋን ጌታቸው ያውቃል።
ቪዲዮ
ሰናይት ጌታቸውን ትጠረጥረዋለች – ጊዜ
አቡሽ ይታመማል። ታርኩ ስለእህቱ ሞት አዲስ መረጃ ይሰማል።
ቪዲዮ
ጀምበሩ ስለ አክስዮን ድርሻው ይጠይቃል – ጊዜ
ጌታቸው አለምን ከምትኖርበት ያባርራታል። ጌታቸውን የሆነ ሰው ይደበድበዋል።
ቪዲዮ
አዲስ አመት ከጊዜ ተዋንያን ጋር – ጊዜ
የጊዜ ተዋንያን አዲሱን አመት እንዴት እንደሚያሳልፉ እና ገጸ ባህሪዎቻቸው እንዴት ቀኑን እንደሚያሳልፉ ያሳውቁናል።
ቪዲዮ
ሰላም እና ምዕራፍ ይጣላሉ – ጊዜ
ሰላም እና ምዕራፍ በመጽሄቱ ምክንያት ይጣላሉ። የህሊና የስራ ባልደረቦች ያዝኑላታል።
ቪዲዮ
ልእልና ጀምበሩን ለመርዳት ትወስናለች – ጊዜ
ጀምበሩ እውነቱን ለምዕራፍ ያስረዳዋል። ህሊና መረጃ ይሰረቅባታል።
ቪዲዮ
ሰናይት ስለ ቃል መታፈን ትሰማለች – ጊዜ
ሰናይት ስለ ቃል መታፈን ትሰማለች። ልእልና አክስዮን ድርጅት ገብታ እውነቱን ማግኘት ትፈልጋለች።
ቪዲዮ
ልእልና ትታገታለች – ጊዜ
ሞገስ እና መላኩ ልእልናን ያሳግቷታል። ህሊና መረጃውን እጇ ታስገባለች።
ቪዲዮ
ልእልና ጌታቸውን ከአክሲዮን ለማስወጣት ትሞክራለች – ጊዜ
ተሸገር ወንድሙ ከጌታቸው ጋር እየሰራ እንደሆነ ይደርስበታል። ልእልና አክስዮን መስራት ትጀምራለች።
ቪዲዮ
ፖሊሶች የጌታቸው ቤት ይሄዳሉ – ጊዜ
ኤፍሬም፣ ተሸገርን ይቅርታ ይጠይቀዋል። ፖሊሶች ምርመራቸውን ደግመው ይጀምራሉ::
ቪዲዮ
ጌታቸው በጩቤ ይወጋል – ጊዜ
ምዕራፍን የጌታቸው ሰዎች ያግቱታል። ጌታቸው አቤልን ለማዳን ሲል በጩቤ ይወጋል።
ተጨማሪ አሳይ
24 የ 26